News
የለሁሉ አገልግሎት ቀልጣፋ እየሆነ መምጣቱን ተገልጋዮች ገለጹየለሁሉ አገልግሎት አሰጣጥ ስርዓት ፈጣንና ቀልጣፋ በሆነ መንገድ ደንበኞችን እያስተናገደ መሆኑን ተገልጋዮች ገልጹ፡፡ የለሁሉ አገልግሎት ሰጭ ማዕከል የኦፕሬሽን ችፍ ኦፊሰር አቶ ነፃነት ራያ የአገልግሎት አሰጣጡን ስራው እንደተጀመረ ህብረተሰቡ የሚያነሳቸው የወረፋ ችግር እንደነበረ ጠቁመው በአሁኑ ሰዓት ግን ምንም አይነት የመጉላላት ችግሮች እንደሌሉ ገልጸዋል፡፡ |
More Articles...
- ባለድርሻ አካላት ዜጎችን ተጠቃሚ ለማድረግ መሳተፍ እንዳለባቸው ተገለጸ፡፡
- ድርጅቶቹ የኢሰማኮ 50ኛ ዓመት የወርቅ እዮቤልዩ በዓል ተሸላሚዎች ሆኑ፡፡
- የቱሪስት መስዕቦችን በመንከባከብ የቱሪስት ፍሰትን መጨመር እንደሚገባ ተገለጸ
- ኢህአዴግ የ2005 ምርጫ ማሸነፉን ምርጫ ቦርድ አስታወቀ
- ለስራ እድል ፈጠራ ዜጎች ትኩረት መስጠት እንደሚገባቸው ተገለጸ
- ለቤት ፈላጊዎች መስፈርትና የምዝገባ መመሪያ ይፋ መደረጉ ተገለጸ
- ለቤት ፈላጊዎች መስፈርትና የምዝገባ መመሪያ ይፋ መደረጉ ተገለጸ
- የአርባ ስልሳ የቤት ምዝገባ ዝርዝር መግለጫ ዛሬ ይሰጣል






























