Joomla TemplatesBest Web HostingBest Joomla Hosting

በክ/ከተማው በተያዘው በጀት ዓመት የተከናወነው ተግባራት አበረታታች ናቸው

በቦሌ ክፍለ ከተማ የወረዳ ሰባት አስተዳደር የንግድና ኢንደስትሪ ልማት ጽህፈት ቤት በተጠናቀቀቀው በጀት ዓመት ያከናወናቸው ተግባራት አበረታች እንደነበረ ተገለፀ፡፡

የጽህፈት ቤቱ ዋና የስራ ሂደት አስተባባሪ አቶ ወልደኪዳን መንገሻ የፅህፈት ቤቱን ዕቅድ ክንውን አስመልክተው እንደገለጹት ፅህፈት ቤቱ በዋነኝነት የህብረተሰቡን ግንዛቤ በማሳደግ፣ ላ ሰፋ ያለ ስራ በመስራቱ አበረታች ውጤት መመዝገቡን ገልጸዋል፡፡

በዚህም የንግድና ፍቃድ ኬዝ ቲም ነጋዴዎችን ህጋዊ የንግድ ፈቃድ እንዲያወጡ በማድረግ የእቅዱን 89 በመቶ፣ የንግድ ፈቃድ እድሳት 114 በመቶ፣ የንግድ ምዝገባ 9ዐ በመቶ ማከናወኑን  ኃላፊው ገልጸዋል፡፡

በንግድ ኢንስፔክሽንና ሬጉላቶሪ ኬዝ ቲም ለነጋዴዎች በነጻ ገበያ ፖሊሲና በህጋዊ የንግድ አስራር የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ አዘጋጅቶ የተሰጠ መሆኑንም ተገልጿል፡፡

ለ1288 ነጋዴዎች መለያ ኮድ የመስጠት ስራ የተከናወነ እንዲሁም በህጋዊ ስነ-ልክ ኬዝ ቲም ህገ-ወጥ ሚዛኖችን መሰብሰብ፣ ማሸግ፣ ብሎም የማስወገድ ስራዎች መስራቱን ተገልጿል፡፡

ከ2ዐዐ4 በጀት አመት የስራ አፈጻጸም ጋር ሲነጻጸር የ2ዐዐ5 በጀት አመት አፈጻጸም በተሻለ ሁኔታ እንደሚገኝ ለማወቅ ተችሏል፡፡

ምንጭ ፡የቦሌ ክፍለ ከተማ ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት

 
English (United Kingdom)
Addis looks like
 • Addis Ababa
 • Addis Ababa
 • Addis Ababa
 • Addis Ababa
 • Addis Ababa
 • Addis Ababa
 • Addis Ababa
 • Addis Ababa
 • Addis Ababa
 • Addis Ababa
 • Addis Ababa
 • Addis Ababa
 • Addis Ababa
 • Addis Ababa
 • Addis Ababa
 • Addis Ababa
 • Addis Ababa
 • Addis Ababa
 • Addis Ababa
 • Addis Ababa
 • Addis Ababa
 • Addis Ababa
 • Addis Ababa
 • Addis Ababa