Joomla TemplatesBest Web HostingBest Joomla Hosting

ቢሮው ለ235 ሺህ ሰዎች የሰራ እድል ለመፍጠር መዘጋጀቱን አስታወቀ

በ2ዐዐ6 በጀት ዓመት በጠቅላላው ለ235 ሺህ ሰዎች የሰራ እድል ለመፍጠር መዘጋጀቱን የአዲስ አበባ ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተረኘሪይዝ ልማት ቢሮ ገለፀ፡፡

በ2ዐዐ6 በጀት ዓመት ለ235 ሺህ በላይ ሰዎች የስራ ዕድል ለመፍጠር መዘጋጀታቸውን የአዲስ አበባ ከተማ ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርኘራይዝ ልማት ቢሮ ኃላፊ አቶ ጥላሁን ወርቁ ገልጸዋል፡፡

በአዲስ አበባ ከተማ ሴቶችንና ወጣቶችን በጥቃቅንና አነስተኛ ልማት አደራጅቶ ሀብት ፈጥረው እራሳቸውን እንዲችሉ በማድረጉ በኩል ከፍተኛ ሥራ እየተሠራ መሆኑ ተገልጿል፡፡

የቢሮው ኃላፊ የ2ዐዐ5 ዓ.ም አቅድ አፈፃፀምና 2ዐዐ6 በጀት ዓመት መሪ አቅድን አስመልክተው በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ በዘርፉ የሚታየውን የኪራይ ሰብሳቢነትና የስራ የመናቅ አመለካከትን በመግታት የልማታዊ መንገድ መከተል እንደሚያስፈልግ ገልጸዋል፡፡

የገበያ ትስስርን በተመለከተ ለኢንተርኘራይዞቹ የማምረቻና የመሸጫ ስፍራን በማመቻቸት 4 ቢሊዮን ብር የገበያ ትስስር ለመፍጠር ቢሮው መዘጋጀቱን ለማወቅ ተችሏል፡፡

በ2ዐዐ6 በጀት ዓመትም በማኑፋክተሪንግ፣ በኮንስትራክሽንና፣በከተማ ግብርና፣ በአገልግሎትና በንግድ ዘርፎች የስራ እድል ለመፍጠር አስፈላጊው ዝግጅት መጠናቀቁም ተጠቁሟል፡፡

 


 
Amharic (Ethiopia)
በአሁኑ ስዓት እየጎበኙ ያሉ
We have 1310 guests online
የአዲስ አበባ ገፅታ
 • Addis Ababa
 • Addis Ababa
 • Addis Ababa
 • Addis Ababa
 • Addis Ababa
 • Addis Ababa
 • Addis Ababa
 • Addis Ababa
 • Addis Ababa
 • Addis Ababa
 • Addis Ababa
 • Addis Ababa
 • Addis Ababa
 • Addis Ababa
 • Addis Ababa
 • Addis Ababa
 • Addis Ababa
 • Addis Ababa
 • Addis Ababa
 • Addis Ababa
 • Addis Ababa
 • Addis Ababa
 • Addis Ababa
 • Addis Ababa
Rokdownloads Latest Downloads