Joomla TemplatesBest Web HostingBest Joomla Hosting

የህብረተሰብ ተሳትፎ እየጨመረ መምጣቱ ተጠቆመ፡፡

16/11/2006

በተጠናቀቀው የ2006 በጀት አመት በተለያዩ የልማት ስራዎች የህብረተሰቡ ተሳትፎ እየጨመረ መምጣቱን በአዲስ አበባ ኮንስትራክሽንና ልማት ቢሮ የህብረተሰብ ተሳትፎ ልማት ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡

Read more...

 

ከ1.1 ቢሊዮን ብር በላይ እየተገነቡ የሚገኙት ህንጻዎች በቀጣዩ ዓመት ይጠናቀቃሉ፡፡

16/11/2006

በአዲስ አበባ 1 ነጥብ 1 ቢሊዮን ብር በላይ እየተገነቡ የሚገኙት የክፍለ ከተማ ህንጻዎች በቀጣዩ ዓመት አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምሩ የመንግስት ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡

Read more...

 

ተመራቂ ተማሪዎች በኮንስትራክሽን ዘርፍ ትልቅ አስተዋጽኦ ማበርከታቸው ተገለጸ፡፡

16/11/2006

ከቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ተቋማት የሚመረቁ ተማሪዎች የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው እንዲስፋፋ ከፍተኛ አስተዋጽኦ እያደረጉ መሆኑን የኮተቤ ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ተቋም አስታወቀ፡፡

Read more...

 

ለ70 አባወራዎች የኮንደሚኒየም ቤት ተሰጠ፡፡

15/11/2006

በአራዳ ክፍለ ከተማ በልማት ምክንያት የተነሱ ሰባ አባወራዎች የኮንዶሚኒየም ቤት ባለቤት ሆኑ፡፡

Read more...

 

የአገልግሎት ሰጭዎችን ክህሎት ማዳበር እንደሚገባ ተገለጸ፡፡

15/11/2006

በመሬትና መሬት ነክ ጉዳዮች ላይ ግልጽና ተጠያቂነት የሰፈነበት አገልግሎት ለመስጠት የአስጻሚዎችና አገልግሎት ሰጭዎችን ክህሎት ማድበር እንደሚገባ የየካ ክፍለ ከተማ መሬት ልማት ማኔጅመንት ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡

Read more...

 
More Articles...
Amharic (Ethiopia)
በአሁኑ ስዓት እየጎበኙ ያሉ
We have 1265 guests online
የአዲስ አበባ ገፅታ
 • Addis Ababa
 • Addis Ababa
 • Addis Ababa
 • Addis Ababa
 • Addis Ababa
 • Addis Ababa
 • Addis Ababa
 • Addis Ababa
 • Addis Ababa
 • Addis Ababa
 • Addis Ababa
 • Addis Ababa
 • Addis Ababa
 • Addis Ababa
 • Addis Ababa
 • Addis Ababa
 • Addis Ababa
 • Addis Ababa
 • Addis Ababa
 • Addis Ababa
 • Addis Ababa
 • Addis Ababa
 • Addis Ababa
 • Addis Ababa
Rokdownloads Latest Downloads